La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 6:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በረዶ በሟሟ ጊዜ ወንዙ ይደፈርሳል፤ ዐመዳይም በቀለጠ ጊዜ ይሞላል፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ወንዞቹ በክረምት ወራት በበረዶ ተሞልተው ይሸፈናሉ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያከ​ብ​ሩኝ የነ​በሩ እነ​ዚያ፥ አሁን እንደ በረ​ዶና እንደ ረጋ አመ​ዳይ ሆኑ​ብኝ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥

Ver Capítulo



ኢዮብ 6:16
6 Referencias Cruzadas  

ድርቅና ሙቀት የበረዶውን ውኃ ያጠፋሉ፥ እንዲሁ ሲኦል በደለኞችን ታጠፋለች።


በውኑ ወደ በረዶው ቤተ መዛግብት ገብተሃልን? የበረዶውንስ ቤተ መዛግብት አይተሃልን?


በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው? ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥


ወንድሞቼ እንደ ፈፋ፥ እንደሚያልፍ ፈፋ ሐሰተኞች ሆኑብኝ።


ፀሐይ በተኰሰች ጊዜ ይደርቃሉ፥ በሙቀትም ጊዜ ከስፍራቸው ይጠፋሉ።


ቃሉን ልኮ ያቀልጠዋል፥ ነፋሱን ያነፍሳል፥ ውኆችንም ያፈስሳል።