ኢዮብ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያከብሩኝ የነበሩ እነዚያ፥ አሁን እንደ በረዶና እንደ ረጋ አመዳይ ሆኑብኝ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በረዶ በሟሟ ጊዜ ወንዙ ይደፈርሳል፤ ዐመዳይም በቀለጠ ጊዜ ይሞላል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ወንዞቹ በክረምት ወራት በበረዶ ተሞልተው ይሸፈናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥ Ver Capítulo |