Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 6:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ወንዞቹ በክረምት ወራት በበረዶ ተሞልተው ይሸፈናሉ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በረዶ በሟሟ ጊዜ ወንዙ ይደፈርሳል፤ ዐመዳይም በቀለጠ ጊዜ ይሞላል፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ያከ​ብ​ሩኝ የነ​በሩ እነ​ዚያ፥ አሁን እንደ በረ​ዶና እንደ ረጋ አመ​ዳይ ሆኑ​ብኝ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ከበረዶ የተነሣ ደፈረሱ፥ አመዳይም ተሰወረባቸው፥

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 6:16
6 Referencias Cruzadas  

በረዶ በሙቀት ቀልጦ ውሃውም በድርቅ እንደሚጠፋ፥ ኃጢአተኞችም ሞተው በሙታን ዓለም ይጠፋሉ።


“ወደ በረዶ ማስቀመጫ ቤት ገብተሃልን? ወይስ የተቀመጠውን የበረዶ ክምችት አይተሃልን


በረዶንና አመዳይን የሚያስገኝ ማነው?


ወንድሞቼ ግን ጐርፉ ከወረደ በኋላ እንደሚደርቁና እንደማያስተማምኑ ወንዞች አታላዮች ናቸው።


በበጋ ወራት ግን ተነው ይጠፋሉ። ወንዞቹም ባዶና ደረቅ ይሆናሉ።


ከዚህ በኋላ ትእዛዝ ይሰጣል፤ የተጋገረውም በረዶ ይቀልጣል፤ ነፋስን ያነፍሳል፤ ውሃም ይፈስሳል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos