La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንገቱ በጣም ጠንካራ ነው፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

አስፈሪ ጥርሶቹ የተገጠገጡበትን፣ የአፉን ደጅ ማን ደፍሮ ይከፍታል?

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እጅግ የሚያስፈሩ ጥርሶች ያሉበት አፉን ከፍቶ መንጋጋውን ሊያላቅቀው የሚችል ማን ነው?

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ካሉ ሥጋም የተ​ነ​ባ​በረ ነው፤ ጎጂ ነገ​ርን ቢያ​ፈ​ስ​ሱ​በ​ትም አይ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ስም፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአንገቱ ኃይል ታድራለች፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል።

Ver Capítulo



ኢዮብ 41:14
8 Referencias Cruzadas  

ድንበሩን በዙሪያው አድርጌ፥ መወርወሪያዎቹንና መዝጊያዎቹን አኑሬ፦


እስትንፋሱ ከሰልን ታቃጥላለች፥ ነበልባልም ከአፉ ይወጣል።


ሥጋውም እርስ በርስ የተጣበቀ ነው፥ ምንም ላያንቀሳቅሳቸው በእርሱ ላይ ጸንተዋል።


ከሰማይ ልኮ አዳነኝ፥ ለረገጡኝም ውርደትን ሰጣቸው፥ እግዚአብሔር ቸርነቱንና እውነቱን ላከ።


አስማተኛ ሲደግምባት የአስማተኛውን ቃል እንደማትሰማ።


ድሆችን ከምድር ላይ ችግረኞችንም ከሰው መካከል ለማጥፋትና ለመጨረስ ጥርሶቹ ሰይፍ መንጋጎቹም ካራ የሆኑ ትውልድ አለ።


የወፍጮ ድምፅ ሲላሽ፥ ከወፍ ድምፅ የተነሣ ሰው ሲነሣ፥ ዜማም የሚጮኹ ሴቶች ልጆች ሁሉ ዝግ ሲሉ፥