Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 41:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 የአ​ካሉ ሥጋም የተ​ነ​ባ​በረ ነው፤ ጎጂ ነገ​ርን ቢያ​ፈ​ስ​ሱ​በ​ትም አይ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ስም፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 አስፈሪ ጥርሶቹ የተገጠገጡበትን፣ የአፉን ደጅ ማን ደፍሮ ይከፍታል?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አንገቱ በጣም ጠንካራ ነው፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 እጅግ የሚያስፈሩ ጥርሶች ያሉበት አፉን ከፍቶ መንጋጋውን ሊያላቅቀው የሚችል ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 በአንገቱ ኃይል ታድራለች፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 41:14
8 Referencias Cruzadas  

ድን​በ​ርም አደ​ረ​ግ​ሁ​ላት። መወ​ር​ወ​ሪ​ያ​ዎ​ች​ንና መዝ​ጊ​ያ​ዎ​ች​ንም አኖ​ርሁ።


በአ​ን​ገቱ ኀይል ታድ​ራ​ለች፤ ለሚ​ያ​የ​ውም በፊቱ ሞት ይው​ላል።


ልቡ እንደ ዋሻ ድን​ጋይ የደ​ነ​ደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድን​ጋ​ይም የጸና ነው።


ቍጣ​ቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፥ ጆሮ​ዋም እንደ ደነ​ቈረ እባብ፥


ማታ ይመ​ለሱ እንደ ውሾ​ችም ይራቡ፥ በከ​ተ​ማም ይዙሩ።


በአ​ደ​ባ​ባ​ይም ደጆቹ በሚ​ዘ​ጉ​በት ቀን፥ የወ​ፍጮ ድምፅ ሲላሽ፥ ከዎፍ ድምፅ የተ​ነሣ ሰው ሲነሣ፥ ዜማም የሚ​ጮኹ ሴቶች ልጆች ሁሉ ዝግ ሲሉ፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos