ኢዮብ 22:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በጥም የደከመውን ውኃ አላጠጣህም፥ የተራበውንም እንጀራ ከልክለሃል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የዛሉትን ውሃ አላጠጣህም፤ የተራቡትንም ምግብ ከልክለሃል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ተርበውና ተጠምተው ለደከሙ እህልና ውሃ ከልክለሃል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለተጠማ ውኃ አላጠጣህም፥ የራብተኛውንም ጕርሻ ነጥቀሃል፥ ምድርን የሚዘራ ሰውም በውስጧ ድንበርን ያኖራል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለደካማ ውኃ አላጠጣህም፥ ለራብተኛም እንጀራን ከልክለሃል። |
እንጀራህንስ ለተራበ እንድትቈርስ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ እንድታስገባ፥ የተራቈተውን ብታይ እንድታለብሰው፥ ከሥጋ ዘመድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን?