ኢዮብ 22:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ተርበውና ተጠምተው ለደከሙ እህልና ውሃ ከልክለሃል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የዛሉትን ውሃ አላጠጣህም፤ የተራቡትንም ምግብ ከልክለሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጥም የደከመውን ውኃ አላጠጣህም፥ የተራበውንም እንጀራ ከልክለሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለተጠማ ውኃ አላጠጣህም፥ የራብተኛውንም ጕርሻ ነጥቀሃል፥ ምድርን የሚዘራ ሰውም በውስጧ ድንበርን ያኖራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ለደካማ ውኃ አላጠጣህም፥ ለራብተኛም እንጀራን ከልክለሃል። Ver Capítulo |