ኢዮብ 31:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንጀራዬን ለብቻዬ በልቼ እንደሆነ፥ ወላጅ አልባውም ሳይደርሰው ቀርቶ እንደሆነ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንጀራዬን ከድኻ አደጉ ጋራ ሳልካፈል፣ ለብቻዬ በልቼ ከሆነ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 የሙት ልጆች እየራባቸው ምግቤን ብቻዬን አልበላሁም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንጀራዬን ለብቻዬ በልቼ እንደ ሆነ፥ ለድሃአደጉም ደግሞ ከእርሱ አላካፈልሁ እንደ ሆነ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንጀራዬን ለብቻዬ በልቼ እንደ ሆነ፥ ድሀ አደጉም ደግሞ ከእርሱ ሳይበላ ቀርቶ እንደ ሆነ፥ Ver Capítulo |