La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“አሁን የአ​ፌን ክር​ክር ስሙ፥ የከ​ን​ፈ​ሬ​ንም ፍርድ አድ​ምጡ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ።

Ver Capítulo



ኢዮብ 13:6
8 Referencias Cruzadas  

ነገሬን ተግታችሁ ስሙ፥ ምስክርነቴንም በጆሮአችሁ አድምጡ።


ምነው ዝም ብላችሁ ብትኖሩ! ይህ ጥበብ በሆነላችሁ ነበር።


በውኑ ስለ እግዚአብሔር ሐሰትን ትናገራላችሁን? ስለ እርሱም ሽንገላን ታወራላችሁን?


“እናንተ ጥበበኞች፥ ቃሌን ስሙ፥ እናንተም አዋቂዎች፥ ወደ እኔ አድምጡ።


ኢዮአታም ይህ በተነገረው ጊዜ፥ በገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ ድምጽን ከፍ በማድረግ እንዲህ አላቸው፤ የሴኬም ነዋሪዎች ሆይ፥ እግዚአብሔር ይሰማችሁ ዘንድ እኔን ስሙኝ፤