La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዕዝራ 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሽፋጥያ ልጆች የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሰማንያ ወንዶች።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሰፋጥያስ ዘሮች፣ የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፣ ከ80 ወንዶች ጋራ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከሰ​ፋ​ጥ​ያስ ልጆች የሚ​ካ​ኤል ልጅ ዘብ​ድያ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሰማ​ንያ ወን​ዶች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሰፋጥያስ ልጆች የሚካኤል ልጅ ዝባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሰማንያ ወንዶች።

Ver Capítulo



ዕዝራ 8:8
5 Referencias Cruzadas  

የሸፋጥያ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።


ከዔላም ልጆች የዓታልያ ልጅ ይሻዕያ፥ ከእርሱም ጋር ሰባ ወንዶች፤


ከዮአብ ልጆች የይሒኤል ልጅ ዖባድያ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ዐሥራ ስምንት ወንዶች፤


ከይሁዳ ልጆችና ከብንያም ልጆች የተወሰኑት በኢየሩሳሌም ተቀመጡ። ከይሁዳ ልጆች፦ ከፋሬስ ልጆች የማሃላልኤል ልጅ፥ የሽፋጥያ ልጅ፥ የአማርያ ልጅ፥ የዘካርያስ ልጅ፥ የዑዚያ ልጅ ዓታያ፤


የሽፋጥያ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።