ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤
ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።
ከኢሜር ጐሣ፦ ሐናኒና ዘባድያ።
ከኢሚር ልጆችም አናኒና ዝብድያ።
ከኢሜር ልጆችም፤ አናኒና ዝባድያ።
ዐሥራ አምስተኛው ለቢልጋ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኢሜር፥
ሚስቶቻቸውን ለማሰናበት እጃቸውን ሰጡ፤ ስለ በደላቸውም ከመንጋው አንድ አውራ በግ ለበደል መሥዋዕት አቀረቡ።
ከሐሪም ልጆችም፦ ማዕሤያ፥ ኤልያ፥ ሽማዕያ፥ ይሒኤል፥ ዑዚያ፤
ካህናቱ ከኢያሱ ቤት የሆነው ይዳዕያ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።
የኢሜር ልጆች፥ አንድ ሺህ አምሳ ሁለት።
የሐሪም ልጆች፥ አንድ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
የዮፃዳቅም ልጅ ኢያሱ ተነሣ፥ ወንድሞቹ ካህናትና፥ የሸአልቲኤል ልጅ ዘሩባቤልና ወንድሞቹም በእግዚአብሔር ሰው በሙሴ ሕግ እንደ ተጻፈ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ሊያቀርቡበት የእስራኤልን አምላክ መሠዊያ ሠሩ።