የተንከባከባችሁን ዘላለማዊ አምላክ ረስታችሁታል፥ ያሳደገቻችሁን ኢየሩሳሌምንም አሳዝናችኋል።
ያሳደጋችሁን የዘለዓለም አምላካችሁንም ረስታችሁታልና፥ ሞግዚታችሁን ኢየሩሳሌምንም አሳዝናችኋታልና።