Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የእግዚአብሔር ቁጣ በእናንተ ላይ ሲመጣ ባየች ጊዜ እንዲህ አለች፦ “የጽዮን ጐረቤቶች ስሙ፥ እግዚአብሔር ጽኑ ኀዘን አምጥቶብኛል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የመጣባችሁን የእግዚአብሔርን መቅሠፍት ባየች ጊዜ እንዲህ አለች፦ የጽዮን ስደተኞች ስሙ፤ እግዚአብሔር ጽኑፅ ልቅሶን አምጥቶብኛልና። Ver Capítulo |