Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለአጋንንት በመሠዋት ፈጣሪያችሁን በጣም አስቆጣችሁት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለእግዚአብሔር ያይደለ ለአጋንንት በመሠዋታችሁ ፈጣሪያችሁን ለመዓት አነሳሳችሁት። Ver Capítulo |