2 ቆሮንቶስ 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “የሚመካ በጌታ ይመካ፤” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ነገር ግን፣ “የሚመካ በጌታ ይመካ”፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ነገር ግን “የሚመካ በጌታ ይመካ።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “የሚመካ ግን በእግዚአብሔር ይመካ።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና። |
እንዲሁም በምድር ላይ የተባረከ በእውነት አምላክ ይባረካል፥ በምድርም ላይ የማለ በእውነት አምላክ ይምላል፤ ምክንያቱም የቀድሞው ጭንቀት ተረስቶአል፥ ከዓይኔም ተሰውሮአል።