1 ዜና መዋዕል 26:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሜሱላም ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም በኩሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዮዛባት፥ አራተኛው የትኒኤል፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሜሱላም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ዘካርያስ፣ ሁለተኛው ይዲኤል፣ ሦስተኛው ዝባድያ፣ አራተኛው የትኒኤል፣ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እርሱም ሰባት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም በዕድሜአቸው ተራ ዘካርያስ፥ ይዲዕኤል፥ ዘባድያ፥ ያትኒኤል፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሜሱላምም ልጆች ነበሩት፤ በኵሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዘባድያ፥ አራተኛው የትንኤል፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሜሱላም ልጆች ነበሩት፤ በኵሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዮዛባት፥ አራተኛው የትኒኤል፥ |