1 ዜና መዋዕል 26:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሜሱላምም ልጆች ነበሩት፤ በኵሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዘባድያ፥ አራተኛው የትንኤል፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሜሱላም ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ዘካርያስ፣ ሁለተኛው ይዲኤል፣ ሦስተኛው ዝባድያ፣ አራተኛው የትኒኤል፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሜሱላም ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም በኩሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዮዛባት፥ አራተኛው የትኒኤል፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እርሱም ሰባት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም በዕድሜአቸው ተራ ዘካርያስ፥ ይዲዕኤል፥ ዘባድያ፥ ያትኒኤል፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሜሱላም ልጆች ነበሩት፤ በኵሩ ዘካርያስ፥ ሁለተኛው ይዲኤል፥ ሦስተኛው ዮዛባት፥ አራተኛው የትኒኤል፥ Ver Capítulo |