1 ዜና መዋዕል 9:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ ጠባቂ ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ወደ መገናኛው ድንኳን የሚያስገባውን በር የሚጠብቀው ደግሞ የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የመሼሌምያ ልጅ ዘካርያስ እግዚአብሔር ወደሚመለክበት ድንኳን በሚያስገባው በር ዘብ ጠባቂ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የምስክሩ ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የሜሱላም ልጅ ዘካርያስ የመገናኛው ድንኳን ደጅ በረኛ ነበረ። Ver Capítulo |