ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እርሱም የክብር ልብሱን በለበሰ ጊዜ፥ የመመኪያውንም ጌጥ በለበሰ ጊዜ፥ ወደ ተቀደሰውም መሠዊያ በወጣ ጊዜ፥ በቅድስና ልብሱ ተከበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የክብር ቀሚሱን ሲለብስና ጌጣጌጦቹን ሲያደርግ፥ ወደተቀደሰው የመሠዊያ ሲወጣና አካባቢውን ግርማ ሞገሱ ሲያደምቀው፥ ምዕራፉን ተመልከት |