ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፍሬዋ ብዙ እንደ ሆነ የዘይት እንጨት፥ ከደመና በታች እንደሚያድግ የዋንዛ ዛፍ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ፍሬው እንደከበደው የወይራ ዛፍ፥ ደመናዎችን ለመንካት እንደሚምዘገዘግ የጥድ ዛፍ፥ የደስ ደስ ነበረው። ምዕራፉን ተመልከት |