ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በጥና እሳት ላይ እንዳለ ነጭ ዕጣንም ነበር። ተመትቶ እንደ ተሠራ የወርቅ ዕቃም ነበር። በጌጥ ላይ እንዳለ የከበረ ዕንቍም ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በጥናው ላይ እንዳለው እሳትና ዕጣን፥ በከበረ ደንጊያ እንደተለበጠ ግዙፍ የወርቅ ሳህን፥ ምዕራፉን ተመልከት |