ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 50:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የክብር ቀሚሱን ሲለብስና ጌጣጌጦቹን ሲያደርግ፥ ወደተቀደሰው የመሠዊያ ሲወጣና አካባቢውን ግርማ ሞገሱ ሲያደምቀው፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እርሱም የክብር ልብሱን በለበሰ ጊዜ፥ የመመኪያውንም ጌጥ በለበሰ ጊዜ፥ ወደ ተቀደሰውም መሠዊያ በወጣ ጊዜ፥ በቅድስና ልብሱ ተከበረ። ምዕራፉን ተመልከት |