ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የነሕምያም መታሰቢያው ብዙ ነው፤ የወደቀችውን ቅጽር አነሣልን፤ ደጃፎችንም አቆመልን፤ ቍልፍንም ሠራልን፥ ቤታችንንም ገነባልን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የነህምያ መታሰቢያው ታላቅ ነው፥ የፈረሰውን ግንብ የገነባ፥ ባለ ቁልፍ መዝጊያዎችን የሠራ፥ ቤቶቻችንንም ዳግም ያነጸ እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |