ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የነህምያ መታሰቢያው ታላቅ ነው፥ የፈረሰውን ግንብ የገነባ፥ ባለ ቁልፍ መዝጊያዎችን የሠራ፥ ቤቶቻችንንም ዳግም ያነጸ እርሱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የነሕምያም መታሰቢያው ብዙ ነው፤ የወደቀችውን ቅጽር አነሣልን፤ ደጃፎችንም አቆመልን፤ ቍልፍንም ሠራልን፥ ቤታችንንም ገነባልን። ምዕራፉን ተመልከት |