ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የዮሴዴቅ ልጅ ዮሴዕም እንዲሁ ነበረ፤ በዘመናቸውም ቤተ መቅደስን ሠሩ፤ ለዘለዓለም ክብር የተዘጋጀ የእግዚአብሔርንም ሕዝብ አከበሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የዩሴዴቅ ልጅ ኢያሱም እንዲሁ ነበር። በኖሩበትም ዘመን የእግዚአብሔርን ቤት አሠሩ፥ ዘላለማዊ ክብር ያለውን፥ ለእግዚአብሔር የተቀደሰውንም ቤተ መቅደስ አቆሙ። ነህምያ ምዕራፉን ተመልከት |