ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዘሩባቤልን እንዴት እናገንነው ይሆን! እርሱስ በቀኝ እጅ እንዳለ እንደ ሐቲም ቀለበት ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዘሩባቤልን እንደምን ከፍ ከፍ እናድርገው? በቀኝ እጅ እንደሚደረግ የቀለበት ማኀተም ነበር፥ ምዕራፉን ተመልከት |