ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዘሩባቤልን እንደምን ከፍ ከፍ እናድርገው? በቀኝ እጅ እንደሚደረግ የቀለበት ማኀተም ነበር፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ዘሩባቤልን እንዴት እናገንነው ይሆን! እርሱስ በቀኝ እጅ እንዳለ እንደ ሐቲም ቀለበት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |