ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 49:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ሄኖክ ያለ ሰው በምድር የተፈጠረ የለም፤ እርሱ ከዚህ ዓለም ተወሰደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሄኖክን የሚስተካከል በምድሪቱ አልተፈጠረም፥ እርሱ ከመሬት ተወስዷልና። ምዕራፉን ተመልከት |