ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከስድስት መቶ ሺህ አርበኞችም የዳኑ እነርሱ ሁለቱ ብቻ ናቸው፤ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ወደ ከነዓንም ገቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወተትና ማር ወደሚፈስባት ርስታቸውም፥ በመመለስ ላይ ከነበሩት ስድስት መቶ ሺህ ሰዎች፥ መካከል ሁለቱ ብቻ ሊድኑ የቻሉትም በጽድቅ ሥራቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |