ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርም ለካሌብ ኀይልን ሰጠው፤ እስኪያረጅም ድረስ ከእርሱ ጋራ ኖረ፤ ወደ ከፍተኛውም ምድር አወጣው። ልጆቹም ርስታቸውን ተካፈሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጌታ ለካሌብ እስከ እርጅናው ዘመን ያልከዳውን ብርታት ሰጠው፥ የወገኖቹ ርስት በሆነው በተራራማው ሀገርም ኃይሉን ሁሉ አዋለ። ምዕራፉን ተመልከት |