ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሙሴም ዘመን ከእነርሱ ጋር ይቅርታን አደረገ፤ እርሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ በጠላት ፊት ተከራከሩ፤ ሕዝቡንም በደልን ከለከሏቸው፥ ክፉ እንጕርጕሮንም አስተዉአቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በሙሴ ዘመን ታማኝነቱን ያስመሰከረ፥ የኃያሉ እግዚአብሔር ተከታይ ነበር። እርሱና የዩፍኒ ልጅ ካሌብ ሕዝቡን በመቃወም፥ ኃጢአት እንዳይፈጽሙ በመጠበቅ፥ ዓመፃውንም በማብረድ ትክክለኛነታቸውን አሳይተዋል። ምዕራፉን ተመልከት |