ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በተጣሏቸው በአሕዛብም ላይ አዘነበባቸው፤ የተዋጓቸውንም በገደል ውስጥ አጠፏቸው፤ ሕዝቡ ኀይሉን ያውቁ ዘንድ የሚዋጋላቸው እግዚአብሔር ነውና፤ ኀይሉን አከታትሎ ከእነርሱ ጋር አደረገላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጠላት የሆነውን ሕዝብ ወጋ፥ በቁልቁለቱም ላይ ደመሰሳቸው፥ የእርሱን ጀግንነት በጌታ ስም እንደሚዋጋ አሳያቸው። ምዕራፉን ተመልከት |