ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጠላት የሆነውን ሕዝብ ወጋ፥ በቁልቁለቱም ላይ ደመሰሳቸው፥ የእርሱን ጀግንነት በጌታ ስም እንደሚዋጋ አሳያቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በተጣሏቸው በአሕዛብም ላይ አዘነበባቸው፤ የተዋጓቸውንም በገደል ውስጥ አጠፏቸው፤ ሕዝቡ ኀይሉን ያውቁ ዘንድ የሚዋጋላቸው እግዚአብሔር ነውና፤ ኀይሉን አከታትሎ ከእነርሱ ጋር አደረገላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |