ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 46:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወተትና ማር ወደሚፈስባት ርስታቸውም፥ በመመለስ ላይ ከነበሩት ስድስት መቶ ሺህ ሰዎች፥ መካከል ሁለቱ ብቻ ሊድኑ የቻሉትም በጽድቅ ሥራቸው ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከስድስት መቶ ሺህ አርበኞችም የዳኑ እነርሱ ሁለቱ ብቻ ናቸው፤ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ወደ ከነዓንም ገቡ። ምዕራፉን ተመልከት |