Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በእነዚህ ላይ ፍርድ ያለ ርኅራኄ ይደርስ ዘንድ ግድ ነው። ክፉዎችና በኀይል የሚገዙ ናቸውና። ነገር ግን ለእነዚህ የሚገባው ጠላቶቻቸው እንዴት እንደሚሠቃዩ ያዩ ዘንድ ብቻ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የቀድሞ ጨቋኞች የማያባራ ችግር ይወድቅባቸው ዘንድ አይቀርም፤ ጠላቶቻቸው ምን ያህል እንደተሠቃዩ ማየት ላንተ ሕዝቦች በቂያቸው ነው። Ver Capítulo |