Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ጥበብ 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እነ​ዚያ ግን መብ​ልን በተ​መኙ ጊዜ በእ​ነ​ርሱ ስለ ተላ​ከ​ባ​ቸው ፍጥ​ረት ከፍ​ላ​ጎ​ታ​ቸው ተመ​ለሱ፥ የዘ​ወ​ት​ሩ​ንም ልማድ ናቁ። እነ​ዚህ ግን ምግ​ብን በማ​ጣት ጥቂት ወራት ከተ​ቸ​ገሩ በኋላ ጣዕሙ ልዩ ለሆነ ምግብ ተዘ​ጋጁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ግብጻውያኑ ግን በእነርሱ ላይ የተላኩት ፍጥረታት ስለ አስጠሉዋቸው፥ እጅግ ቢራቡም የምግብ ፍላጐታቸውን ጨርሰው አጡ፤ ያንተ ሕዝቦች ግን ጥቂት ከተቸገሩ በኋላ ለየት ያለ ጣፋጭ ምግብ አገኙ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ጥበብ 16:3
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos