Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የክፉዎች አራዊት ቍጣ ቢመጣባቸው፥ በክፉዎች እባቦች መንደፍም ቢያልቁ፥ ለጥቂት ወራት ይቀጡ ዘንድ ታወኩ እንጂ ቍጣህ ለብዙ ጊዜ የጸናባቸው አይደለም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አራዊቱ ሕዝብህን በአስፈሪ ቁጣ በወረሯቸው ጊዜ፥ በሚጥመለመሉ እባቦች እየተነደፉ በሚያልቁበት ወቅት፥ ቅጣትህ እስከ መጨረሻው አልዘለቀም። Ver Capítulo |