Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንዲሞት በመልኬ አስተው ዘንድ በሄድሁበት ጎዳና የጠበቀኝ፥ በእኔም ኀጢአትንና በደልን፥ መዋረድንም ያላደረገ እግዚአብሔር ሕያው ነው” አለቻቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በሄድሁበት መንገድ በጠበቀኝ በሕያው ጌታ እምላለሁ፥ ለገዛ ጥፋቱ ያማለለው ውበቴ ነበር፤ እኔን የሚሳድፍና የሚያሳፍር ኃጢአት ግን ከእኔ ጋር አልሠራም።” Ver Capítulo |