Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሕዝቡም ሁሉ ፈጽመው አደነቁ፤ ለእግዚአብሔርም ፈጽመው ሰገዱ፤ በአንድነትም እንዲህ አሉ፥ “ዛሬ በዚች ቀን የወገኖችህን ጠላቶች ያጠፋሃቸው አንተ አምላካችን ቡሩክ ነህ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቡ ሁሉ እጅግ ተደነቁ፤ ሁሉም ሰግደው እግዚአብሔርን አመለኩ፥ በአንድ ድምጽም እንዲህ አሉ፦ “ዛሬ በዚህች ቀን የሕዝብህን ጠላቶች ያዋረድህ አምላካችን ቡሩክ ነህ።” Ver Capítulo |