Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዖዝያንም እንዲህ አላት፥ “በዚህ ዓለም ከሚኖሩ ሴቶች ይልቅ አንቺ ልጄ፥ ልዑል እግዚአብሔር የባረከሽ ነሽ። ሰማይንና ምድርን የፈጠረ፥ የጠላቶቻችንን አለቃ ቸብቸቦ ትቈርጪ ዘንድ የረዳሽ እግዚአብሔር አምላክም ቡሩክ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዑዚያም እንዲህ አላት፦ “ልጄ ሆይ፥ በምድር ካሉ ሴቶች ሁሉ ይልቅ በልዑል እግዚአብሔር የተባረክሽ ነሽ፤ ሰማይንና ምድርን የፈጠረ የጠላቶቻችን አለቃ አንገት ለመቁረጥ የመራሽ ጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። Ver Capítulo |