Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በሄድሁበት መንገድ በጠበቀኝ በሕያው ጌታ እምላለሁ፥ ለገዛ ጥፋቱ ያማለለው ውበቴ ነበር፤ እኔን የሚሳድፍና የሚያሳፍር ኃጢአት ግን ከእኔ ጋር አልሠራም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እንዲሞት በመልኬ አስተው ዘንድ በሄድሁበት ጎዳና የጠበቀኝ፥ በእኔም ኀጢአትንና በደልን፥ መዋረድንም ያላደረገ እግዚአብሔር ሕያው ነው” አለቻቸው። Ver Capítulo |