Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ራሱንም ከከረጢቱ አውጥታ አሳየቻቸው፤ እንዲህም አለች፦ “የአሦር ሠራዊት ዋና የጦር አዛዥ የሆሎፎርኒስ ራስ ይኸውላሁ፤ ሰክሮ በተኛበት ቦታ የተጋረደው መጋረጃም ይኸውላችሁ፤ ጌታ በሴት እጅ መታው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቸብቸቦውንም ከከረጢቷ አውጥታ አሳየቻቸው፤ “የአሦር ሠራዊት አለቃ የሆሎፎርኒስ ቸብቸቦ እነሆ፥ በሚጠጣ ጊዜ ተንተርሶት የሚተኛበት ሰይፉም እነሆ፥ እግዚአብሔር በእኔ በሴቷ አድሮ ገደለው። Ver Capítulo |