Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቸብቸቦውንም ከከረጢቷ አውጥታ አሳየቻቸው፤ “የአሦር ሠራዊት አለቃ የሆሎፎርኒስ ቸብቸቦ እነሆ፥ በሚጠጣ ጊዜ ተንተርሶት የሚተኛበት ሰይፉም እነሆ፥ እግዚአብሔር በእኔ በሴቷ አድሮ ገደለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ራሱንም ከከረጢቱ አውጥታ አሳየቻቸው፤ እንዲህም አለች፦ “የአሦር ሠራዊት ዋና የጦር አዛዥ የሆሎፎርኒስ ራስ ይኸውላሁ፤ ሰክሮ በተኛበት ቦታ የተጋረደው መጋረጃም ይኸውላችሁ፤ ጌታ በሴት እጅ መታው። Ver Capítulo |