Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 13:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 “ጠላቶቻችንን በዚች ሌሊት በእጄ አጠፋቸው እንጂ ምሕረቱንና ይቅርታውን ከእስራኤል አላራቀምና በታላቅ ቃል እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ አመስግኑት። እግዚአብሔርንም አመስግኑት” አለቻቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷም በታላቅ ድምፅ “እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ አመስግኑት፥ ምሕረቱን ከእስራኤል ቤት ያላረቀ፥ ነገር ግን ዛሬ በዚህች ሌሊት ጠላቶቻችንን በእኔ እጅ ያጠፋ እግዚአብሔርን አመስግኑ” አለቻቸው። Ver Capítulo |