ኢዮብ 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ ግርማውም ባላስፈራኝ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ግርማው እንዳያስፈራኝ፣ እግዚአብሔር በትሩን ከእኔ ላይ ቢያነሣ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 በትሩን ከእኔ ላይ ያርቅ፥ ግርማውም አያስፈራኝ፥ Ver Capítulo |