ኢዮብ 9:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እናገርም ነበር፤ አልፈራምም ነበር፤ የማውቀውም ነገር የለም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ሳልፈራው በተናገርሁት ነበር፤ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ግን፣ አልችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እኔ ሰዎች እንደሚያስቡኝ ስላልሆንኩ እርሱን ሳልፈራው በተናገርኩት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና። Ver Capítulo |