ኢዮብ 9:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ሳልፈራው በተናገርሁት ነበር፤ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ግን፣ አልችልም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 እኔ ሰዎች እንደሚያስቡኝ ስላልሆንኩ እርሱን ሳልፈራው በተናገርኩት ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እናገርም ነበር፤ አልፈራምም ነበር፤ የማውቀውም ነገር የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና። Ver Capítulo |