ኢዮብ 9:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ማዕከላዊ ዳኛ ቢኖር፥ በሁለታችንም መካከል የሚሰማ ቢገኝ ኖሮ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በሁለታችን ላይ እጅ የሚጭን፣ በመካከላችንም የሚዳኝ ቢኖር፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ በመካከላችን ምነው በተገኘ! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33-34 ከጀርባዬ እግዚአብሔር በትሩን እንዲያነሣና ግርማውም እንዳያስፈራኝ እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ በመካከላችን ምነው በተገኘ! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 እጁን በሁለታችን ላይ የሚያኖር ዳኛ በመካከላችን ምነው በተገኘ! Ver Capítulo |