ምሳሌ 4:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ከእይታህ አታርቀው፤ በልብህም ጠብቀው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከዓይንህ አታርቃቸው፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ከዐይንህ አታርቃቸው፤ በልብህም ውስጥ ጠብቃቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ምንጮችህ እንዳይደርቁ፥ በልብህ ጠብቃቸው። Ver Capítulo |