አቤቱ፥ ያዳንሃቸው እነርሱ አንተን እያመሰገኑ እንደ ፈረሶች ተሰማሩ፥ እንደ ወይፈኖችም ዘለሉ።
እነርሱ ለግጦሽ በመስክ እንደተሰማሩ ፈረሶች ሆኑ፤ እንደ በግ ግልገሎቾ ዘለሉ፤ ጌታ ሆይ አንተን አዳኛቸውንም እየዘመሩ ያመሰግኑህ ነበር።